• Visits

  Wabe Research centers

  READ MORE
 • Ministry

  Wolkite-University-Graduation-Day-Class-of-2009

 • Health science

  Wolkite University Main Campus

  READ MORE
 • pasfic institue

  የግብርና ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች ስልጠና

  READ MORE
 • symposium

Daily Message

የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ባወጣዉ ማስታወቂያ መሰረት መምህራን እና ባለሙያዎች ለመቅጠር በዩንቨርስቲዉ ዋና ግቢ የቁጥር ሶስት ፈተና በአሁኑ ሰአት እየተሰጠ ይገኛል ሆኖም በፈተናው ዕለት እና ሰዓት መቅረብ ያልቻሉ ተፈታኞች ከረፈደ ወይም በድጋሚ ለፈተና መቅረብ እንደማይችሉ እናሳወቃለን::
 • Wolkite University Graduation Day Class Of 2009

  05 July 2017
  ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው የትምህርት መርሃ-ግብር ያስተማራቸውን 2009 ተማሪዎች ሠኔ 24/2009 ዓ.ም በመጀመሪያ ዲግሪ አስመረቀ፡፡ ከተመራቂ ተማሪዎች...
 • የግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ

  05 July 2017
  በተለያየ የስራ አማራጮች የሚሰማሩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂ ተማሪዎች የኢኮኖሚ ተጠቃሚነታቸውን ለማሳደግ ትኩረት ተሠጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ በወልቂጤ ዩ...
 • ማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት

  30 June 2017
  ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎቱ የሚያከናውናቸው ተግባራት በ2010 ዓ.ም አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በ2009 ዓ.ም በማ...
 • አዳዲስ የትምህርት ክፍሎች

  29 June 2017
  የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚከፍቷቸው አዳዲስ የትምህርት ክፍሎች  የሃገሪቱን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት አጋዥ ሊሆኑ ይገባል ተባለ፡፡ ወልቂጤ ዩኒቨር...
 • የካይዘን ስራ አመራር ፍልስፍና

  27 June 2017
   የካይዘን ስራ አመራር ፍልስፍናን በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መተግበሩ ውጤታማ እና ጥራት ያለው የሠው ሃይል ለማፍራት በሚደረገው ጥረት የማይተካ ሚና እንዳለ...
 • የ2009 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች ስልጠና

  27 June 2017
   በስነ-ምግባር የታነፀ እና ሙስናን የሚፀየፍ ትውልድ ለማፍራት በሚደረገው ጥረት ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ200...
 • የአቅም ግንባታ ስልጠና

  23 June 2017
  የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን ከመማር ማስተማሩ ጎን ለጎን የማህበረሰቡን ችግር የሚፈቱ የጥናትና ምርምር ስራዎች እንዲያከነውኑ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሠራ እን...
 • ሃገር አቀፍ የተማሪዎች ቀን

  09 June 2017
   የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በእውቀት፣ ክህሎትና ስነ-ምግባር ታንፀው እንዲወጡ በሚደረገው ጥረት በየትምህርት ተቋማቱ የሚገኙ የተማሪዎች ህብረት ትልቅ...
 • የእውቅናና የማበረታቻ ሽልማት

  09 June 2017
     የተማሪዎችን ውጤትና  ስነ-ምግባር ለማሻሻል የትምህርት ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡   በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስ...
 • የፈጠራ ስራ ውድድር

  09 June 2017
    በተማሪዎች የሚሰሩ የጥናትና ምርምር ስራዎች ችግር ፈቺ እና ለማህበረሰቡ ተደራሽ  እንዲሆኑ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራ ይገባል ተባለ፡፡በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዘጋ...
 • ማህበረሰብ አቀፍ የስፖርት ውድድር

  09 June 2017
   በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የነበረውን አመታዊው ማህበረሰብ አቀፍ የስፖርት ውድድር ተጠናቀቀ፡፡ ከመጋቢት 28/2009 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 26...
 • Training

  23 May 2017
  ህብረተሰቡ በየደረጃው የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች በዘላቂነት ለመቅረፍ የባለድርሻ አካላትን አቅም ማጎልበት እንደሚገባ ተገለፀ። ወልቂጤ ዩኒ...
 • ማህበረሰብ አቀፍ የስፖርት

  12 May 2017
  ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አመታዊውን ማህበረሰብ አቀፍ የስፖርት ውድድር በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በመጋቢት ወር መካሄድ የጀመረው የ2009 ዓ.ም የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ...
 • WKU / Visit to DCRUST and GJUST, New Delhi

  18 March 2017
  WKU / Visit to DCRUST and GJUST, New Delhi In its continuous effort to create and strengthen Intern...
 • የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች ታላቁን የህዳሴ ግድብ ጎበኙ

  01 August 2016
  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች ታላቁን የህዳሴ ግድብ ጎበኙ አንድ መቶ ሃያ የሚደርሱ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ዲን ጽህፈት ቤት ሰራተኞችን የያዘ ልኡክ  ታላ...
 • WKU / Int’l Conference

  08 April 2016
  WKU / Int’l Conference Wolkite University participated the two days International Conference on “2n...
 • WKU / Visit to Asia-Pacific Institute of Management, Delhi

  04 April 2016
  WKU / Visit to Asia-Pacific Institute of Management, Delhi Wolkite University is keenly working to ...
 • WKU / Sharada

  04 April 2016
  WKU / Sharada WKU, Sharada University, India, College of Business, University of Tennessee, Chattan...
 • WKU / Visit to Jawaharlal Nehru University (JNU)

  04 April 2016
    WKU / Visit to Jawaharlal Nehru University (JNU)   Strengthening its endeavors of collaborati...
 • ጤና/ስልጠና

  30 March 2016
  የቤተሰብ ምጣኔ የእናቶችና ህጻናትን ጤና በማሻሻል ሞትን በመቀነስ ረገድ  የማይተካ ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡   የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎ...
 • የሴቶች ፎረም / ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲየሴቶች ፎረም / ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ

  15 March 2016
  የሴቶች ፎረም / ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ያለው የቢሮ እጥረት ምቹ የስራ ቦታ እንዳይኖር በማድረግ በተለይ የሴቶች የስራ አፈፃፀም እና የጤ...
 • ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ / የሴቶች ቀን

  15 March 2016
  ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ / የሴቶች ቀን    ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፉን የሴቶች ቀን ባከበረበት ዕለት የዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር ጉዳዮች ምክትል ፕ...
 • Training / WKU

  14 March 2016
  Training / WKU  Wolkite University (WKU) Quality Assurance Directorate provides a two days training...
 • Symposium / WKU

  14 March 2016
  Symposium / WKU Wolkite University (WKU) in collaboration with people to people (p2p), University o...
 • Anthrosht / Marked

  14 March 2016
  Anthrosht / Marked Wolkite University (WKU) marked “Anthrosht” Guraghe nation’s unique mother’s day...
 • MOU signed between Wolkite University and University of Nusantara PGRI Kediri

  08 May 2015
  Another MOU signed between Wolkite University and University of Nusantara PGRI Kediri, Indonesia. Du...
 • Professor Dejene and Professor Shekhar participated in the recently concluded 3rd International Conference

  08 May 2015
  Professor Dejene and Professor Shekhar participated in the recently concluded 3rd International Conf...

የቤተሰብ ምጣኔ የእናቶችና ህጻናትን ጤና በማሻሻል ሞትን በመቀነስ ረገድ  የማይተካ ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡

  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከዩኒቨርሲቲው የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በቤተሰብ ምጣኔ ዙሪያ ለስምንት ተከታታይ ቀናት የቆየ የተግባር ስልጠና ሰጠ፡፡ በስልጠናውም ከጉራጌ ዞን ጤና ተቋማት የተውጣጡ 24 የጤና ባለሞያዎች ተሳትፈዋል፡፡

የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያን ወክለው በስልጠናው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት አቶ ባድበዣ አስፋው በቤተሰብ ምጣኔ ዙሪያ ዞኑ የሰለጠነ የሰው ሀይል እጥረት በስፋት ያለበት በመሆኑ የእናቶች እና ህፃናትን ጤና የመጠበቅ ተግባር እጅግ አዳጋች ሆኖብናል ብለዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀው ስልጠና በዞኑ ውስጥ ያለውን እጥረት ለመሙላት እጅግ ወሳን በመሆኑ ሁሉም ተሳታፊወች በአትኩሮት መከታተል እንደሚገባቸውና ወደ ትግበራ ሲገቡም ተሞክሮዋቸውን ለሌሎች የማካፈል እና የማስፋፋት ሞያዊ ግዴታ እንዳለባቸው አስገንዝበዋል፡፡

‹‹ለአንድ ሀገር ዘላቂ እድገት የህብረተሰቡ ጤና የተሟላ መሆን የግድ ነው›› ያሉት ደግሞ የዩኒቨርሲቲው የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዶክተር አብዱልሰመድ ወርቁ ሲሆኑ አያይዘውም የተመጣጠነ ቤተሰብ ለሀገሪቱ የስኬት ጥረቶች የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል ብለዋል፡፡ ስልጠናውም  በቀጣይነት በዞኑ ለሚገኙ አጠቃላይ የጤና ባለሞያዎች በየደረጃው እንደሚሰጥ ተናግረዋል፡፡

የጤና ባለሞያን ማሰልጠን ህብረተሰቡን ማሰልጠን ነው ያሉት የስልጠናው ተሳታፊዎችም ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው ስልጠና የረጅም ጊዜ የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት ጠቀሜታወች፤ አገልግሎቱ ከመሰጠቱ በፊት ፤ሲሰጥና ከተሰጠ በኋላ ከተጠቃሚ እናቶች ጋር ሊኖር የሚገባ የተግባቦት ክህሎት እንዴት መሆን እንዳለበት ተገንዝበናል ብለው ከስልጠናው ያገኙትን እውቀት በመጠቀም ለእናቶችና ሕጻናት ጤና መሻሻል በትጋት ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡

በመጨረሻም ዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ቶማስ ገብሬ ዩኒቨርሲቲው ችግር ፈቺ የሆኑ ጥናቶች በመስራት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በርካታ የማህበረስብ አገልግሎቶችን እየሰጠ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ዳይሬክተሩ አክለውም ስልጠናው በማህበረሰቡ ጤና ላይ ጥናት ተደርጎ የተገኙ ጥቆማዎችን መነሻ በማድረግ የተዘጋጀ ሲሆን የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላትን የግንዛቤ መጠን በመጨመር የተሻለ ውጤት የማስመዝገብ አላማን ሰንቋልም ብለዋል፡፡

 

 

 

 

Whos is online

We have 67 guests and no members online

Vacancy

Academic calendar

Call for Papers

Advertisement

Contact

Asteway Melese
Public and International Relation Directorate Director
Wolkite University
Ethiopia
+251-11-322-0043
This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

Genet Wolde
Ad/Dev/V/President
Wolkite University
Ethiopia
+251-11-322-0169
This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
Scroll to top