ሰራተኞች /ግምገማ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር ሰራተኞች የመልካም አስተዳደር እና የተግባቦት ችግሮቻቸውን ቀርፈው ለዩኒቨርሲቲው ርዕይ ስኬት መትጋት እንዳለባቸው ተገለፀ፡፡

የአስተዳደር ሰራተኞቹ የሂስ ግለሂስ መድረክ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው የቢዝነስ ልማት እና መልካም አስተዳደር ም/ፕሬዝዳንት አቶ ብሩ ሚጎራ ግምገማው ሰራተኞቹን ለተሸለ የስራ መንፈስ እና ስኬት የሚያነሳሳ በመሆኑ የተለዩት ክፍተቶች ትኩረት ሊሰጥባቸውና በአፋጣኝ ሊሻሻሉ ይገባል ብለዋል፡፡

አቶ ብሩ በንግግራቸው ሰራተኞቹ በብዙ አለመመቻቸቶች ውስጥ ያበረከቱትን አስተዋፅኦም አመስግነዋል፡፡

ተገምጋሚ ሰራተኞቹ በበኩላቸው በግምገማው የነበራቸውን የአፈፃፀም ጉድለት በሚገባ ማየታቸውንና የተሸለ ቅንጅታዊ የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት ተገልጋይ ተኮር ስራ ለመስራት መዘጋጀታቸውን ገልፀው ዩኒቨርሲቲው ከ3ተኛ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች ሶስተኛ መውጣቱ ለተሸለ አፈፃፀም እንዳነሳሳቸው ገልፀዋል፡፡

Contact

Tamru Demsis (Ph.D)
Ac/V/President
Wolkite University, 07
Wolkite, 07
Ethiopia
+251 11 3220054
Mobile: 0930289749
This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

Contact

Abel Dula
Dean, College of Business and Economics
Wolkite, 07
Ethiopia
Mobile: +251912027866
This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
Scroll to top