የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

የመ/መ/ቁጥር

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

ተፈላጊ ችሎታ

የትምህርት ደረጃ

የሙያ መስመር

አገልግሎት

1

የእቃ ግዥ ሠራተኛ

8.40/ወልቂጤ-49

ጽሂ-9

1499

1

·   በቀድሞ 12ኛ ክፍል እና በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

·   የኮሌጅ ዲኘሎማ

·   ባችለር ዲግሪ

እቃ ግዢና

ንብረት አሰተዳደር

/ ማኔጅመንት/ አካውንቲንግ

10 ዓመት

4 ዓመት

0 ዓመት

2

የንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ

8.40/ወልቂጤ-50

አስ-5

1968

1

·      2ኛ የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ/ች

·      የኮሌጅ ዲኘሎማ

·      የባችለር ዲግሪ

ንብረት አስተዳደር / ማኔጅመት/አካውንቲንግ

9 ዓመት

7 ዓመት

4 ዓመት

3

 የእቃ ግ/ቤት ሰራተኛ

8.40/ወልቂጤ-475-477

ጽሂ-8

1295

3

·      በቀድሞ 12ኛ ክፍል እና በአዲሱ 10 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

·      የቴ/ሙያ ት/ቤት 10+2

·      የኮሌጅ ዲኘሎማ

ንብረት አስተዳደር / ማኔጅመንት/ አካውንቲንግ

8 ዓመት

 

4 ዓመት

2 ዓመት

4

የተሽከርካሪ ስምሪት ሰራተኛ

8.40/ወልቂጤ-116

ጽሂ-9

1499

1

·      በቀድሞ 12ኛ ክፍል እና በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

·      የኮሌጅ ዲኘሎማ

·      ባችለር ዲግሪ

በአውቶ መካኒክስ ወይንም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ  

10 ዓመት

 

2 ዓመት

0 ዓመት

5

የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሰራተኛ

8.40/ወልቂጤ-472-474

ጽሂ-8

1295

3

·      በቀድሞ 12ኛ ክፍል እና በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

·      የቴ/ሙያ ት/ቤት 10+2

·      የኮሌጅ ዲኘሎማ

ማኔጅመንት /ንብረት አስተዳደር /አካውንቲንግ

8 ዓመት

 

4 ዓመት

2 ዓመት

6

ሾፌር

8.40/ወልቂጤ-478-479

አጥ-5

817

3

·   4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ

2 ዓመት

Whos is online

We have 68 guests and no members online

Call for Papers

Scroll to top