ማስታወቂያ

ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ

የ2009 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 19 እና 20 ሲሆን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣ ማንኛውንም ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡  

 

            ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

 

 

                  

Whos is online

We have 92 guests and no members online

Call for Papers

Scroll to top