ለወልቂጤ ዩንቨርስቲ በፕሬዚዳንትነት ቦታ ለመወዳደር የሚፈልጉ አመልካቹች እንዲመዘገቡ በተለያዩ ሚዲያዎች መገለጹ እና በዚህም መሰረት የምልመላ እና አስመራጭ ኮሜቴ የመጀመሪያ ዙር ውጤት በማሳወቅ ለተወዳዳሪዎቹ የቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ መስጠቱ ይታወሰል፡፡ በመሆኑም የስትራቴጂ እቅድ ለማቅረብ ካለፉት ተወዳዳሪዎች መካከል አንድ ተወዳዳሪ እራሱን ከውድድር ሲያገል ሌላ ተወዳዳሪ ያቀረበው ቅሬታ መሰረት በማድረግ ስትራቴጂ ዕቅድ ከሚያቀርቡ ዝርዝር መግባቱን እየገለጽን ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ተወዳዳሪዎች ስትራቴጂአቸውን ለማቅረብ ወደ ሚቀጥለው ዙር ማለፋቸውን ለዩንቨርስቲው ማህበረሰብ እናሳውቃለን፡፡
ተ.ቁ |
የተወዳዳሪዉ ስም |
|
1 |
ዶ/ር የሺኀረግ አፈራ |
|
2 |
ዶ/ር ፍቃዱ ምኑታ |
|
3 |
ዶ/ር አክመል መሀመድ |
|
4 |
ዶ/ር ፋሪስ ደሊል |
|
5 |
ዶ/ር ሀብቴ ዱላ |
|
6 |
ዶ/ር ተባረክ ሊካ |
ማሳሰቢያ፡- ተወዳዳሪዎች ህዳር19/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ለዩንቨርስቲው ማህበረሰብ ፣ ለሴኔት እና ለቦርድ አባላት ስትራቴጂያቸውን እንዲያቀርቡ ከወዲሁ እናሳውቃለን
የእጩ መልማይ እና አስመራጭ ኮሜቴው