የወልቂጤ ዩንቨርስቲ በ2010 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው ለገቡ አዲስ ተማሪዎች ስልጠና ሰጠ፡፡

በህይወት ክህሎት፣በስነ ዜጋ ፣ስነ ምግባር እና በጋራ አብሮ መኖር በመቻል ላይ ያተኮረ ስልጠና በሶስት ተከታታይ ቀናት ተሰጥቷል፡፡

ስልጠናው ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገቡ ተማሪዎች ከቤተሰብና ከሚኖሩበት አካባቢ ርቀው የሚሄዱ በመሆኑ የሚያጋጥማቸውን ተግዳሮቶች በብቃት እንዲወጡና ስኬታማ እንዲሆኑ ያስችላል ተብሏል

ዩኒቨርሲቲው ለነባር ተማሪዎችም በስነ ዜጋና ስነ-ምግባር ዙሪያ ስልጠና መስጠቱ የሚታወስ ነው፡፡

Staff Profile

Contact

ICT WKU
ICT Director
Wolkite University
Wolkite, 07
Ethiopia
+251113220131
Mobile: +251912104211
This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
Scroll to top