Vision, Mission and Goal of Wolkite University specialized teaching hospital
Vision
Being among best five continuous professional developments (CPD) center in Ethiopia by 2025 G. C.
Mission
Maintaining and developing competencies of individual health professionals for:-Meeting the changing needs of patients Meeting the changing needs the health service system andResponding new challenges of emerging /re- emerging health problems and scientific development. GoalImproving the health status of the population by delivering high quality
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ የማስተማሪያ ሆስፒታል በህክምናው ዘርፍ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
- የድንገተኛ ህሙማን ህክምና አገልግሎትየድንገተኛ ህሙማን ህክምና አገልግሎት
- የማህፀንና ፅንስ ክትትል እና ህክምና አገልግሎት
- የቀዶ ጥገና የተመላላሽ እና ተኝቶ ህክምና አገልግሎት
- የራጅ እና የአልትራሳውንድ አገልግሎት
- የጨቅላ ህፃናት ህክምና አገልግሎት
- የህፃናት የተመላላሽ እና ተኝቶ ህክምና አገልግሎት
- የፋርማሲ አገልግሎት
- የውስጥ ደዌ ተመላላሽ እና ተኝቶ ህክምና አገልግሎት
- የላቦራቶሪ አገልግሎት
- የቆዳ በሽታ ህክምና አገልግሎት
- የጥርስ ህክምና አገልግሎት
- የአጥንት ስብራት ህክምና
- የአይን ህክምና አገልግሎት
- የቲቢ ክትትል እና የኤች አይ ቪ ምርመራ አገልግሎት ሲሆኑ፡-
እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት የህክምና አገልግሎቶቸ በስፔሻሊሰት ዶክተሮች እና በሙያው በሰለጠኑ የጤና ባለሙያዎቸ የሚሰጡ ናቸው፡፡