ማስታወቂያ

National Exit Model Examination Schedule

National Exit Model Examination Schedule of Examinees assigned in Wolkite University. Students who need account activation can go to Central Library starting from tomorrow  morning

Read more ...

ማስታወቂያ

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፣

Read more ...

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት አይነቶች በ2014 ዓ.ም በመደበኛውና በቅዳሜና እሁድ መርሀ-ግብር የሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
  • ኮምፒውቲንግ እና ኢንፎርማቲክስ

MSc. in Computer Science

  • ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ

Masters of Science in Mathematics (Functional analysis and Numerical analysis)

Masters of Science in physics ( Solid State Physics, Statistical Physics , Quantum Optics, and Space physics )
MSc. in Analytical Chemistry
MSc. in Biotechnology
MSc. in Biology (Botanical Science and Zoological Science)
  • ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ

MSc. in Soil Science

MSc. in Agronomy

MSc. in Horticulture
MSc. in Animal Production
  • ሜዲሲንና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

MPH in Public Health Nutrition

  • ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ

MSc. in Accounting and Finance

Master of Business Administration
MSc in Development Economics
  • ማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ
MA in Development Studies (Specialization in Development Planning and Management)
MA in Political Science
ማሳሰቢያ፡-
  • የምዝገባ ጊዜ፡ ከነሀሴ 20/2013 ዓ.ም --መስከረም 9/2014 ዓ.ም
  • የመግቢያ ፈተና ጊዜ፡ መስከረም 20/2014 ዓ.ም
  • ለማመልከት የሚያስፈልጉ ነገሮች፣ ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት የትምህርት ተቋም የተገኘ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ ፣የማመልከቻ 100 ብር
  • የመመዝገቢያ ብር በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ገቢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000149251368
  • የማመልከቻ ቅጽ እና የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ በዩኒቨርሲቲው ዌብሳይትና ፌስቡክ ገጽ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
  • አመልካቾች የተሞላና የተፈረመ የማመልከቻ ቅጽ፣ የመመዝገቢያ ክፍያ የባንክ ደረሰኝ ፣ ከታወቀ ከፍተኛ የትም/ተቋም የተገኘ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ፣ የተፈረመ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ፣ እና የስራ ልምድ ማስረጃ ስካን አድርገው ከታች በተጠቀሰው ኢሜይል አድራሻ በመላክ ወይም የሚያመለክቱበት የትም/መስክ በሚገኝበት የኮሌጀ ሪጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝግብ ይቻላል፡፡
የመመዝገቢያ አድራሻ፡ ኢሜይል፡This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.,
አመልካቾች የመግቢያ ፈተናን አልፈው ለኮርስ ሲመዘገቡ ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ወደ ዩኒቨርሲቲው ማስላክ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጨማሪ መረጃ ከዚህ በታች የቀረቡ የመረጃ መስመሮችን ይጠቀሙ፡
ስልክ +251113220440
ፌስቡክ፡ www.facebook.com/wolkite university page
የዩኒቨርሲቲው ሪጅስትራር ጽ/ቤት