ማስታወቂያ

National Exit Model Examination Schedule

National Exit Model Examination Schedule of Examinees assigned in Wolkite University. Students who need account activation can go to Central Library starting from tomorrow  morning

Read more ...

ማስታወቂያ

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፣

Read more ...

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በ2016 ዓ.ም በሀገር-አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን Graduate Admission Test (GAT) መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን ያረጋገጣችሁ

Read more ...

የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ  ላይ ሰራተኞችን  አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡  

 የመምህራን ቅጥር (የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት)

 

No.

College/ Department

Job title

Field of study /specialization

Academic level

Salary  level

salary

Required number

Remark

1

Health and medicine

Assistant professor

Radiologist

Specialty in Radiology

XX

16979

1

 

ማሳሰቢያ

  1. የምዝገባ ቀናት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 21/08/2015ዓ ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት፣
  2. የምዝገባ ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሰዉ ሀብት አስተዳደር ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 06
  3. አመልካቾች ለምዝገባ በሚቀርቡበት ወቅት የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ ፡የስራ ልምድና የት/ት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ

          ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  1. በዩኒቨርሲቲዉ በመምህርነት በመጀመሪያ ዲግሪ ደረጃ የሚወዳደሩ የመመረቂያ ነጥብ (CGPA) ለወንዶች 3.25 እና ከዚያ በላይ ፣ለሴቶች

           3.00 እና ከዚያ በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች 2.75 እና በላይ ሲሆን ከተመረቁበት ትምህርት ክፍል የተሰጠ ምስክርነት(Recommendation)  

           መቅረብ ይኖርበታል፡፡.

        5.በመምህርነት በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች የሁለተኛ ዲግሪ መመረቂያ ነጥብ (CGPA) ለወንዶች 3.5 እና ከዚያ በላይ       

          ለሴቶች 3.35 እና ከዚያ በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች 3.15 እና በላይ መሆን ሲኖርበት ከዚህ በተጨማሪ የመጀመሪያ ዲግሪ (CGPA)   

         ለወንዶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ፣ለሴቶች 2.75 እና ከዚያ በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች 2.5 እና በላይ መሆን  ይኖርበታል፡፡

      6.በሌክቸርነት የሚቀጠሩ ሁሉም ተወዳዳሪዎች የመመረቂያ ፅሁፋቸዉ  ዉጤት በጣም ጥሩ እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡

      7.በዲፕሎማ እና ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤቶች የተመረቁ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ(coc) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

      8.መንግስታዊ ባልሆነ ድርጅቶችና የግል ድርጅቶች የተሰራበት የስራ ልምድ በወቅቱ የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተሰጠ የተሟላ

        ማስረጃ መያያዝ ይኖርበታል፡፡

       9.ለፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በዉስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ እና በዩኒቨርስቲዉ ድረ-ገፅ ይገለፃል፡፡

           ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ዐ1118844830 ፋክስ ቁጥር 0113220167 በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ  www.wku.edu.et መመልከት ይቻላል፡፡                                                                   

                                                                                         ወልቂጤ ዩንቨርስቲ