የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎቱ የማህበረሰቡን ችግር ይፈታሉ ብሎ ያከናወናቸው ስራዎች አመርቂ ውጤት እያስመዘገቡ ነው፡፡

ዩኒቨርሲቲው ከብሄራዊ ግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማእከል የእንስሳት ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከልና ከሆለታ ግብርና ምርምር ማዕከል ጋር በጋራ በመሆን በጉራጌ ዞን ለሚገኙ አርሶ አደሮች የተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያዎችን የማዳቀል ስራ ሰርቷል፡፡

የአገልግሎቱ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች በበኩላቸው ዪኒቨርሲቲው የማህበረሰቡን ኑሮ ለማሻሻል በሰብል፣እንስሳት ልማት የሚሰራው ስራ ተጨባጭ ለውጥ እያመጣ መሆኑን ገልፀው የዩኒቨርሲቲው ለግብርና ምርት ውጤታማነት የሚረዱ የግብአትና የባለሙያ ድጋፍን ማድረጉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ሲሉ ጠይቀዋል፡፡

በቀጣይ ዩኒቨርሲቲው በማህበረሰብ አገልግሎቱ ከህብረተሰቡ ጋር በጋራ በመሆን የተለዩና የተጠኑ ጉዳዮችን በስፋት ይሰራል ተብሏል፡

Whos is online

We have 103 guests and no members online

Vacancy

Call for Papers

Contact

KIFLE LENTIRO
Directorate Director of Registrar office
Wolkite University
07
+251113220440
This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

Contact

Tamru Demsis (Ph.D)
Ac/V/President
Wolkite University, 07
Wolkite, 07
Ethiopia
+251 11 3220054
Mobile: 0930289749
This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
Scroll to top