ቀን 15/07/2009 ዓ.ም

     የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በቀን 11/06/2009 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ እና ለፈተና የተጠሩ እጩ ተወዳዳሪዎች የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

1.    ስፖርትና መዝናኛ አገልግሎት ሀላፊ

የፈተና ቀን 18/07/2009    ሰአት ከጠዋቱ 4፡.00 ሰአት  ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ

ተ.ቁ

ፈተና የተመለመለ እጩ ተወዳዳሪ ስም

ፆታ

1    

ሙሉቀን ቢረዳ

2    

ስራጅ ኑርበገን

    ማሳሰቢያ፣

  1. 1.  ለፈተና የሚመጡ እጩ ተወዳዳሪዎች ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ደብተር ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  2. 2.  በፈተናው እለት እና ሰአት መቅረብ ያልቻሉ ተፈታኞች ከረፈደ ወይም በድጋሚ ለፈተና መቅረብ አይችሉም
  3. ፈተናዎቹ የስራ  ክፍሉ በሚገኝበት  ህንፃ  የሚከናወኑ ይሆናል፡፡

ቀን 12/07/2009 ዓ.ም

     የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ 7

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በቀን 11/06/2009 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ እና ለፈተና የተጠሩ እጩ ተወዳዳሪዎች የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

1.    CoTM (BSC)

የፈተና ቀን 15/07/2009    ሰአት ከጠዋቱ 4፡.00 ሰአት  ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ

ቀን 07/07/2009 ዓ.ም

     የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በቀን 11/06/2009 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ እና ለፈተና የተጠሩ እጩ ተወዳዳሪዎች የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

1.    ለኬሚካል ምህንድስና (BSC)

የፈተና ቀን 14/07/2009    ሰአት ከጠዋቱ 4፡.00 ሰአት  ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ

ቀን 30/06/2009

 የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ5

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞችን ለመቅጠር በ11/06/2009 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ እና ለፈተና የተጠሩ እጩ ተወዳዳሪዎች የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

1. Markating Management

ቀን 24/06/2009

 የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ 4

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞችን ለመቅጠር በ11/06/2009 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ እና ለፈተና የተጠሩ እጩ ተወዳዳሪዎች የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

1. Human anatomy /MSc/

    የፈተና ቀን  05/07/2009 ሰአት ከጠዋቱ  4:00 ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ

ተ.ቁ

ፈተና የተመለመለ እጩ ተወዳዳሪ ስም

ፆታ

የተመረቁበት ውጤት

1    

ወርቁ አቤ

3.40

2. Medical Doctor /Mw/

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የጥልቅ ተሃድሶ ምክክር መድረክ

የዩኒቨርሲቲውን ተልእኮ በሚገባ ለመፈጸም የሁሉም ፈጻሚ አካል ክህሎትና አመለካከት በየጊዜው መታደስ እንዳለበት ተገለጸ፡፡

መላው የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መምህራን አና የአስተዳደር ሰራተኞች ከየካቲት 24/2009ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት የሚቆይ በወቅታዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ የጥልቅ ተሃድሶ የምክክር መድረክ እያካሄዱ ነው፡፡ በውይይቱ እያንዳንዱ ሰራተኛ እራሱን በጥልቅ በመፈተሸ እስካሁን የተቋሙን የእድገት ግስጋሴ ወደ ኋላ ያስቀሩ የአሰራር ግድፈቶችን ሙሉ በሙሉ በመቅረፍ ተቋማዊ ጥራት እንደሚያረጋግጥ ይጠበቃል፡፡ 

ቀን 22/06/2009

 የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ3

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞችን ለመቅጠር በ11/06/2009 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ እና ለፈተና የተጠሩ እጩ ተወዳዳሪዎች የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

  1. Biotechnology /MSc/

ቀን 22/06/2009

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ ቁጥር 2

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞችን ለመቅጠር በ11/06/2009 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ እና ለፈተና የተጠሩ እጩ ተወዳዳሪዎች የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

  1. ህግ  /LL.B/

    የፈተና ቀን  29/06/2009 ሰአት ከጠዋቱ  4:00 ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ

Whos is online

We have 86 guests and no members online

Call for Papers

Scroll to top