• Registration

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የመምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞችን ለመቅጠር በ25/9/2011 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁና ቅድመ ምልመላ ያለፋችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ /ጉብሬ/ ለፈተና እንድትቀርቡ እያሣሠብን ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ የመታወቂያ ወረቀትና የት/ት ማስረጃችሁን ዋናውን ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሣውቃለን፡፡

1.የትምህርት እቅድና ስራ አስተዳደር /Educational Planning and Management/

የፈተና ቀን፡- 06/10/2011 ዓ.ም    ሰአት፡- ከጠዋቱ 3፡00   ቦታ፡- ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ /ጉብሬ/

ተ.ቁ

ለፈተና የተመለመለ እጩ

 ተወዳዳሪ ስም

የት/ት ዓይነት

 

የት/ት ደረጃ

 

ውጤት

 

1.    

አዲሱ አለማየሁ

EDPM   

MA

3.95

2.    

ደረቤ ሁሴን

EDPM

MA

3.74

3.    

ተፈራ አጀማ

EDPM

MA

3.74

2. የትምህርት አስተዳደርና ስራ አመራር /Educational Leadership and Management/

የፈተና ቀን፡- 06/10/2011 ዓ.ም   ሰአት፡- ከጠዋቱ 3፡00   ቦታ፡- ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ /ጉብሬ/

ተ.ቁ

ለፈተና የተመለመለ እጩ

 ተወዳዳሪ ስም

የት/ት ዓይነት

 

የት/ት ደረጃ

 

ውጤት

 

1.    

ሀብቴ ነሪ

EDLM

MA

3.67

                                                                                ለጥበብ እንተጋለን!!

                                                                                  ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ

                       

Copyright © 2019. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT

Login Form

Register