የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ

የወለወቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2010 የትምህርት ዘመን ከምንቀበላቸው የመደበኛ ተማሪዎች መካከል በጤና ሳይንስ ህክምና ኮሌጅ የሚገኙትን

1ኛ.  የ3ኛ እና የ4ኛ ዓመት የጤና መኮንን ( ፐብሊክ ሄልዝ) ተማሪዎች እና

2ኛ.  የ2ኛ እና የ3ኛ ዓመት የነርሲንግ ተማሪዎች

  • የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 04-05/2010
  • ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 06/01/2010 መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀን ብቻ እንድትገኙ ዩኒቨርሲቲው በጥብቅ ያሳስባል፡፡

ማሳሰቢያ፡- የሌሎች ተማሪዎች የመግቢያ ወቅት ወደፊት የሚገለፅ ሲሆን ከላይ ከተገለፁት ተማሪዎች ውጪ የሚመጡ የጤና ሳይንስም ሆነ የሌሎች ኮሌጅ ተማሪዎች የማናስተናግድ መሆናችንን አበክረን እናስታውቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

"የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት"

Whos is online

We have 105 guests and no members online

Vacancy

Call for Papers

Scroll to top