በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እየተከናወነ ያለው የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው ከዚህ ቀደም ለአፈር ጥበቃ ስራ ከምሁር አክሊል ወረዳ ከተረከበው10 ሄክታር መሬት ውስጥ በዛሬው ዕለት የዩኒቨርሲቲውን ፕሬዝዳንትና ምክትል ፕሬዝዳንቶችን ጨምሮ ሌሎችም የዩኒቨርሲቲው የስራ ክፍል ሀላፊዎችና ሰራተኞች ከወረዳው ጋር በጋራ በመሆን በዉቅየ ቀበሌ በመገኘት የችግኝ ተከላውን አከናውነዋል ፡፡