• Registration

እንደሚታወቀው በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ መርሃ- ግብር የግል አመልካቾችን ሲመዘግብ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ፕሮግራሞች ለማስጀመር የሚያበቃ የተማሪ ቁጥር ስላልተሟላ የመጀመሪያ ምርጫችሁን ማስተካከል የምትፈልጉ እስከ 15/10/2013 .ም ድርስ በሚከተሉት ፕሮግራሞች እንድታስተካክሉ እናሳስባለን፡፡

 

በወልቂጤ ግቢ በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር

በአካውንቲንግና ፋይናንስ

ማኔጅመንት

 

ኢንፎርሜሺን ቴክኖሎጅ

በወልቂጤ ግቢ በማታ መርሃ-ግብር (አይሪሽ)

ማኔጅመንት

በቡታጅራ  በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር

በአካውንቲንግና ፋይናንስ

ማኔጅመንት

ማስታወሻከላይ በተጠቀሱት ፕሮግራሞች ቅበላ ያገኛቹህ ስም ዝርዝር ዋና ሬጅስትራር ማስታወቂያ ቦርድ ላይ የተለጠፈ ሲሆን የትምህርት ክፍያ በመፈጸም ረቡዕ (16/10/2013) እና አርብ (18/10/2013) በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

  • በኢኮኖሚክስ በማታና በቅዳሜና ዕሁድ እንዲሁም በማርኬቲግ ማኔጅመንት በማታ ፕሮግራም ያመለከታችሁ  ምርጫቹህን ወደ ማርኬቲግ ማኔጅመንት በቅዳሜና ዕሁድ ፕሮግራም መቀየር የምትፈልጉ እስከ 15/10/2013 .ም ድርስ እንድታስተካክሉ
  • ለጤና ሳይንስ መስክ አመልካቾች ቀጣይ በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡
Copyright © 2021. Wolkite University. Designed by Wolkite University ICT

Login Form

Register