የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት አይነቶች በ2013 ዓ.ም 2ኛ ሴሚስተር በመደበኛውና በቅዳሜና እሁድ መርሀ-ግብር የሁለተኛ ዲግሪ (ኤም ኤ፣ ኤምቢኤ እና ኤምኤስሲ) አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
Read more ...የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞችን ለመቅጠር በ26/02/2013 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁና ቅድመ ምልመላ ያለፋችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ/ጉብሬ/ ለፈተና እንድትቀርቡ እያሳሰብን ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳውቃለን፡፡
Read more ...We have 221 guests and no members online